ወደ ታላቁ የህጻናት ድረገጽ ማምጣት/ Bringing Up Great Kids website እንኳን ደህና መጡ። ህጻናትን በሙሉ እምነትና ደስተኛ ሁነው ለማሳደ እንዲረዳዎ ይህ ለሁሉም ወላጆች የሚቀርብ የመረጃ ምንጭ ነው።
እንደ ወላጅ መሆንዎ መጠን ማድረግ የሚችሉት በጣም ጠቃሚ ሥራ ይሆናል። እስከ ህይወት መጨረሻ ሊቆይ ይችላል። ሁልጊዜ ማንኛውንም ነገር ማወቅ አይኖርብዎም። እርግጥ ህጻናትና ወላጆች የሚማሩት እርስ በርሳቸው ነው። በበለጠ ህጻናትን መረዳት ከቻልን ለእድገታቸውና መሻሻል በበለጠ መርዳት እንችላለን።