እያንዳንዱ ህጻን ጠቀሜታ አለው
ህጻናትና ወላጅ ስለመሆን ተጨባጭ የሆኑ ጉዳዮችን በዚህ ትንሽ መጽሐፍ ውስጥ ይገለጻል። ከሁሉም በላይ ስለ ህጻናትና ማሳደግ በበለጠ እንዲገነዘቡ እድል በመስጠት ብህጻናት እድገት ላይ የሚፈለጉትን ባህሪያት እንዴት መከተል እንደሚችሉ ይጠቁማል።
በቅርብ ጊዜ እንደምወዳችሁ ስለመንገር
ወላጆቻችን ብዙጊዜ እንደሚሉን ህጻናት ምንጊዜም ከነርሱ ጋር እንደሆኑ ነው። ህጻናት እንደሚወደዱ ለማሳወቅ ሲፈልጉ ጥሩ ነገር ሲያደርጉ ብቻ ሳይሆን ግን እነሱ እንደሚወደዱ ማረጋገጥ ይገባል።
መናገርና እርምጃ መውሰዱ ሊጎዳ ይችላል
ህጻናትን በምናነጋግርበት ጊዜ አቀራረባችን ስሜታቸውን እንዴት እንደሚነካ ማወቅ ያስፈልጋል።
ብዙጊዜ በመጮህ የመናገር ባህሪ ይኖራል። ታዲያ ለልጅዎ ምን ያስተላልፋሉ?
የህጻናት ፍርሃትና ከፍተኛ ጭንቀት
አብዛኛው ህጻናት በሆነ ደረጃ ፍርሃት ያድርባቸዋል። የተለመደ ፍርሃት እንደ ጨለማ፣ ከፍተኛ ጫጫታ ፣ ትላልቅ እንስሳት፣ መጥፋት፣ ትልቅ አስፈሪ ፍጡርና ለብቻ መተኛትን ያካተተ ይሆናል። አንዳንድ ህጻናት አንዳንድ ጊዜ ወላጆቻቸው ይታመማሉ ወይንም ይሞታሉ በሚል ስጋት በጣም እንደሚፈሩ ነው።
የተጠናከረና ደስተኛ ቤተሰብ
ጠንካራና ደስተኛ ቤተሰቦች ማናቸውም የቤተሰባቸው አባል የደሰተኛነት ሰሜት አንዲኖረው ያደረግጋ። ደህንነትም ሲባል የአካል የስነልቦና እና የሰሜት እነዲሁም በማሀበራዊ ጤንነትን ይጨምራል። ጠንካራና ደስተኛ እርስ በርስ ይደጋገፋሉ አንዱ አንደኛውን ያበረታታል፤ በሩህ ተሰፋ እነዲኖራቸውና በግልም ሆን እነደቤተሰብ የተሰካላቸው ኑሮ ለመኖር ጥረት ያደርጋሉ። ጠንካራና ደሰተኛ ቤተሰቦች ማናቸውም የቤተሰቡ አባል የደህንነት ስሜት የመሰማት መብቱ አለው እነዲሁም የተመቻቸ ኑሮና የደስተኛነትና በቤተሰቡ የመወደደ ስሜት አለው። ወላጆች ለልጆቻቸው ተገቢ የሆነ አርአያነትና ልጆቸቸውን የሚንከባከቡበት ሁኔታን የማመቻቸት ሃላፊነት አለባቸው።