በከባድ ተፅእኖ ስለማሳደር
ብዙ ወላጆች ህጻናት በሚያሳድጉበት ጊዜ በፍጥነት ዓላማዊ ለውጥ እንደሚያደርግ የሞከሩ እየመሰላቸው ይታገላሉ።
ለብዙ ወላጆች በዛሬው ቀን ዓለም ለልጆቻቸው ምን ያህል ደህንነቱ ስለመጠበቁ ያሳስባቸዋል።
ብዙዎች በሥራ ላይና በማሳደግ ላይ ለሚጠየቀው ሁሉ ማሟላት ስላለባቸው በብዙ ጉዳዮች ላይ እንደሚታገሉ ነው።
ለብዙዎቹ ከልጆቻቸው ጋር ላለመዳከም ከፍተኛ ተፅእኖ ያሳድርባቸዋል። ምንም እንኳን ለሌሎች ማካሄድ ጠቃሚ ሆኖ ቢገኝም ነገር ግን ከልጆቻቸው ጋር ለሚያሳልፉት ጊዜ ለማግኘት ይታገላሉ።
ብዙዎቹ ለብቻቸው እንደተገለሉ ሲሰማቸው እንዲሁም ጠቃሚ ከሆኑት የቤተሰብና ጓደኞች እርዳታ እንደተቋረጠ ይሰማቸዋል።
ዛሬ ወላጆች የሚያጋጥማቸው ችግሮችና ጫናዎች ጠቃሚ ከሆኑ የዚህም ምክንያት በጊዜው የሚፈጠረው በጭንቀት ሲሆን ከጊዜ ጋር ጭንቀቱ ይበርዳል።
ብቻዎን አይደሉም። ብዙ ወላጆች ልክ እርስዎ በሚያስቡት መንገድ እንደሚሄዱ ነው።
በአሳዳጊ ላይ ጭንቀት የተለመደ ክፍል ነው። መጠነኛ የሆነ ጭንቀት ጤነኛ ያደርጋል ምክንያቱም ነገሮችን ለማካሄድ እንዲያተኩሩበት ስለሚረዳ ነው። በጣም ከፍተኛ ጭንቀት ከሆነ ስኔትን ሊጎዳ ሲችል፤ በመጨረሻም ተስፋ የመቁረጥ ስሜትን. ፍርሃትንና የመሰለቻቸት ስሜትን ያስከትላል።
ማንም ሰው ፍቱን አይሆንም። ሁልጊዜ ልጆቻችን ለሚያቀርቡት ምላሽ በጥሩ መንገድ አንሰጥም። ጠቃሚ ነገር ቢኖር እኛ በምንጨነቅበት ጊዜ ማወቅና ስለዚህ ጉዳይ አንድ ነገር ማድረግ ነው።
እራስዎን መጠበቁ ልጅዎን ለምንከባከብ ይረዳል
እርስዎን መጠበቅ። ሁልጊዜ ማንኛውንም ሰው ከርስዎ በፊት አለማስቀመጥ ነው።
እርስዎን በሚያዝናኑ ነገሮች ላይ ማሰብ። ሙዚቃ ማዳመጥ፣ መጽሐፍ ማንበብ፣ በእግር ጉዞ ማድረጉ ለአስር ደቂቃ ቢሆንም ጠቃሚ ይሆናል።
የርስዎ ጭንቀትና ስሜት በምን ላይ እንደሚከሰትና እንደሚባባስ ካወቁ በኋላ ለችግሩ መፍትሄ ስለሚችል ቀላል መንገድ ማቀናጀት ነው።
ለመደራጀት መሞከር። ለራስዎና ለልጅዎ የሚሆን መደበኛ የአሠራር እንቅስቃሴዎችን በመፍጠር በዚያው ላይ ማትኾር።
ለርስዎና ለቤተሰብዎ ሀቃዊ ትክክለኛ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ማንጸባረቁ ጠቃሚ ሲሆን ቅድሚያ በሆኑት ላይ ቅድሚያ ለመስጠት መሞከር ነው።
እርስዎ ፍቱን እንዳልሆኑ በራስዎ ፈቃድ መስጠት ነው።
የርስዎን ተስፋ መቁረጥና የጭንቀት ስሜቶች በልጅዎ ላይ አለማውረስ ነው። በወላጆች ጥሩ አመለካከት አንጻር መንገድ ከሆነ ህጻናት ትከተላላችሁ የሚባልበት ጊዜ በሁላችንም ዘንድ እንዳለ ነው። የርስዎ ስህተት ስለመሆኑ ለህጻናት ይቅርታ መጠየቁ የተለመደና ስህተትም ስለመሆኑ ለህጻናት ይቅርታ መጠየቁ የተለመደና ስህተትዎ የት ላይ እንደነበረ ለህጻናት ማሳወቅና ማሳመን ነው።
ለራስዎና ለቤተሰብዎ የሚሆን ለየት ያለ ጊዜ ለማቀናጀት መሞከር ነው።
ስለሚያሳስብዎና ስለሚያስጨንቅዎ ጉዳይ ለትዳር ጓደኛዎ፣ ለቤተሰብው ወይም ለጓደኞች ማነጋገር። ለብቻዎ ሆነው ከማሰብ ያለዎትን ልምድ ማካፈሉ የተሻለ ይሆናል።