ስለህጻን እስተዋጽኦ

እንደ ወላጅ መጠን ጥሩ አሳዳጊ በመሆን እና የልጅዎን ፍላጎት ለማሟላት ያለዎትን ጊዜ በብዛት ከልጅዎ ጋር ለማሳለፍ ጥረት እንደሚያደርጉ ነው።

በበለጠ የአስተዳደር ስሜት ያሳድርብዎታል። ይህም በቤት ውስጥ ሥራዎችን መቆጣጠር፣ ጊዜን፣ ሥራን እና የህጻንን ባህሪ በመቆጣጠር ይሆናል።

በዛሬው ጊዜ ህጻናት ካሉህ በኢኮኖሚ፣ በማሕበራዊ ወይም ምንከባከቡ ረገድ ስለሚደረገው ወጪዎች የምንሰማው ጉዳይ ይሆናል። ጎልማሶች ልጅ በሚወልዱበት ጊዜ በኑሯቸው ላይ ያደረጉትን መስዋእትነት እንሰማለን።

አንዳንዴ ጠቃሚ የሆኑ ነገሮችን ለመጥቀስ ይዘነጋል። በወጣትነት ጊዜና ሥራ በበዛበት ጊዜ እርስዎ በሚያደርጉት ጉዳይ ላይ ጣልቃ አለመግባት ነው። ነገር ግን በስዎ ሕይወት ላይ ልጅዎም አስተዋጽኦ የሚያደርግበትን መንገድ መፍጠር ነው።

ህጻናት ኑሯችንን በብዙ መልኩ ያሻሽሉታል

ህጻናት ለወላጆች፡

  • የማይለወጥ ፍቅርና አድናቆትን ያቀርባሉ
  • እርስዎ በዓለም ጠንካራውና ጎበዝ ሰው እንደሆኑ ይተማመናሉ
  • ዝነኛ ለመሆን እድል መስጠት
  • ህጻናት በሚያሳልፉት ድንቅና አስደናቂ ጊዚያት አብሮ በመሳተፍ የልጅነት ጊዜን እንደገና ለማስታወስ እድል መስጠት
  • በልጅነት ጊዜ ሲጫወቱ የነበረን አቅና ደስታ እንደገና በተግባር ለማሳየት እድል መስጠት
  • አስቂ የሆኑ ነገሮችን ለማካፈል እድል መስጠት
  • የህጻንነት ጊዜን እንደገና ለማየት እድል መስጠት
  • ለተወሰነ ጊዜ እንደ ጎልማሳ አዋቂ ሰው ላለመሆን እድል መስጠት

ወላጆች ለልጆቻቸው ከሚያቀርቡት ስጦታ ውስጥ ጊዜ ወስዶ ከነርሱ ጋር ማሳለፍ ይሆናል።

በየቀኑ ጊዜ ወስዶ ከልጆችዎት ጋር በመሆን ሲስቅ፣ ሲያለቅስ፣ ሲጫወት፣ ምኞትን ሲገልጽና ሲደነቅ መከታተል ይሆናል።

Listen
Update Required To play the media you will need to either update your browser to a recent version, enable javascript or update your Flash plugin.