ማገናዘብ

ስለ ልጆቻችን ግንዛቤ ካለን በበለጠ ልንግባባ እንችላለን።

ይህን በማድረግ አንደኛው መንገድ በልጅነታችን ወቅት ያሳለፍነውን ማስታወስና በህጻንነት እድሜ የሚደረገውን ማገናዘብ ይሆናል።

ህጻንነት ምን እንደሚመስል ማስታወስ …

በህጻንነትዎ የደረሰብዎን ነገር በማስታወስ እንዴት በሕይወትዎ ላይ ቅንጅት ፈጥሮ ተጽእኖ እንዳሳደረ ማገናዘብ።

ወላጆቻችሁ ምን የተናገሯችሁ ለእናንተ ጠቃሚ ጉዳይ ነበር ወይ?

ህጻናት ከጎልማሶች ለየት ባለ መንገድ ያስባሉ። እንደ ጎልማሳ አዋቂ ሰው ለሁኔታዎች በትክክል ተረድተው ላያገናዝቡት ይችላሉ። ለምሳሌ፡ ህጻናት ከነሱ ጋር ግንኙነት ቤሌለው ነገር የተወቀሱ ይመስላቸዋል።

ለተወሰነ ጊዜ በልጆች ሃሳብ ለመከተል ይሞክሩ እና የህጻናት እድሜን ባህሪ ያስታውሱ። 

እያደጉ ሲሄዱ ሁኔታው ምን ያህል ቀላል እንደሆነ መገንዘብ እንደሚቻል? እንዴት እንደሆነ ለመግለጽ አስቸጋሪ ስለመሆን ማገናዘብ?

  • ህጻናት ሃላፊነት እንዲሰማቸው መርዳት።
  • ህጻናት ከርስዎ ማሳሰቢያ በተለየ መልኩ ሊያስቡ እንደሚችሉ መቀበል ይሆናል።
  • ህጻናት ሲናገሩ ማዳመጥን እንደሚፈልጉ ማረጋገጥ። ሕጻናት ስለራሳቸው ጥሩ ስሜት እንዲያድርባቸው የርስዎ ጥሩ ስሜት የርስዎን ጥሩ አቀራረብ ይፈላጋሉ።
  • የነርሱን ክብርና ግላዊ ሁኔታዎች ማድነቅና ማክበር ይሆናል።
  • የህጻናት ደህንነት ስለመጠበቁ ማረጋገጥ ይሆናል።

እድገታቸውን እንዲያሻሽሉ የርስዎ እርዳታ ያስፈልጋል።

Listen
Update Required To play the media you will need to either update your browser to a recent version, enable javascript or update your Flash plugin.

እርዳት ማግኘት

የእኛ ተቆጣጣሪዎችና ተወካይ አምባሳደሮች ስለ ህጻናት መብቶች ከፍተኛ ትኩረት በመስጠትና መጨረሻውም እንደ ህጻን ማጎሳቆል ተደርጎ ይወሰዳል።

Find Help