ወላጅ ስለመሆን

እንደ ወላጅ መጠን ማድረግ የሚችሉት በጣም አስፈላጊ የሆነው ሥራ ይኖራል። ይህም እስከ ሕይወት መጨረሻ አብሮ ይኖራል። አንዳንዶቹ እንደሚሉት ይህ ጥሩ ውጤት የሚያስገኝ ጉዞ ሲሆን አንዳንዴ የማይቻል መስሎ ቢታይም እንደ ችግር ሆኖ አይታይም።

ስለወላጅ ታሪክ አመጣጥ

ለሁሉም መልስ ማወቅ አለብኝ።

ሁሉንም ነገሮች ማወቅ የለብዎትም። እንደ ወላጅ ለሁሉም የሚሆን መልሶች አይኖርዎም። የአንድ ወላጅ አሰራር ዘዴ ለሁሉም ወላጆች ይስማማል ማለት አይቻልም። ወላጆች በራሳቸው ጥንካሬና ስለ እያንዳንዱ ህጻናት በኖኖራቸው አመለካከት ሃልፊነት እንዳለባቸው ነው። አሳማኝ የሆነ ግንዛቤ እንዲኖርዎት ያስፈልጋል። በማይተማመኑበት ነገር ላይ መጠነኛ እውቀት እንዳለዎት መገንዘብ ያስፈልጋል።

ወላጅነት በተፈጥሮ የሚመጣ ነው።

ወላጅ መሆን በቀላሉ የመረዳትን፣ ጽኑ መሆንን፣ ጥሩ ግንዛቤን፣ ብርታትን፣ ችሎታን እና ትእግዝትን የሚጠይቅ ነው።ውላጆች በሙሉ እርዳታ ያስፈልጋቸዋል። ጥሩ ነገር ባደረጉ ቁጥር እራስዎን ያድንቁ። እርስዎ ለየት ባለ መንገድ ሊያደርጉት የሚችሉት ነገር እንዳለ ማወቅ። እርስዎን ማስጨነቅ የለብዎም። ሁሉም ወላጅ ስህተት ይፈጽማል ታዲያ ሰው ከስህተቱ ይማራል። ስህተት የሚባለው በተደጋጋሚ ሲፈጽሙት ነው። ለወላጆች ከፍና ዝቅ ማለቱ የተለመደ ጉዳይ ሲሆን ይህን መቀበል ይኖርባቸዋል።

ልጆቼን ማሳደግ ሥራየ ይሆናል።

ህጻናትን ለመንከባከብ የቤተሰብ አባላትና ጎረቤታሞች ተካፋይ እንደነበሩ በታሪክ የታወቀ ነው። ነገር ግን በዛሬ ጊዜ ህጻናትን ለማሳደግ ወላጆች በራሳቸው የአስተሳሰብ ፍርድ ለመስጠት ሲችሉ ነገር ግን ብዙ ህጻናት ያላቸው ወላጆች በዚህ ዓይነት መንገድ እንደሚከተሉ ነው። ስለዚህ ለርስዎና ለልጅዎት እርዳታ መጠየቅ አወንታዊ ነገር ይሆናል። ከቤተሰብ፣ ከጓደኛ፣ ከማህበረሰቡ እና ለቤተሰብ እርዳታ ከሚያቀርቡ አገልግሎቶች እርዳታ መጠየቅ ያስፈልጋል።

ወላጅ መሆን የማህበረሰብ የሥራ እንቅስቃሴ ይሆናል። በህጻናት ሕይወት ላይ ብዙ ሰዎች ጠቃሚ ሚና መጫወት ይችላሉ። አያቶች፣ አጎቶች፣ አክስቶች፣ ጓደኞች፣ አስተማሪዎች እና ጎረቤታሞች የቤተሰብን ኑሮ ለመርዳት ሁሉም አስተዋጽኦ ይኖራቸዋል።

ራስዎንና ልጆችዎን መንከባከብ ይገባል።

ህጻናትና ወላጆች በጋራ ይማራሉ።

ልጅ ስታሳድግ ፍቱን ወላጅነት የሚያሰኝ ነገር እንደሌለ ነው።

እንዲሁም ፍቱን ህጻን ነው የሚያሰኝ ነገር አይኖርም።

አንድ ወላጅ ሲያሳድጉ ብዛት ያለው መንገዶችን መከተል እንዳለበት ነው። ህጻናትና ወላጆች እርስ በርሳቸው እንደሚማሩ ነው።

አንድ ነገር እንዴት እንደሚሠሩ መከታተል፤ ሃሳባቸውን እንዴት መግለጽ እንደሚችሉ መከታተልና ከሌሎች ህጻናት ጋር እንዴት እንደሆኑ ማወዳደር ነው።

እንደ ወላጅ መጠን ልጅዎት እያደገ ሲሄድ የሚታየውን ለውጥ በበለጠ ማገናዘብ ይችላሉ። የርስዎ አስተዳደግ ዘዴ የልጅዎን ፍላጎት እንደ አስፈላጊነቱ መለወጥ እንደሚችል ነው።

Listen
Update Required To play the media you will need to either update your browser to a recent version, enable javascript or update your Flash plugin.