የህጻናትን ደህንነት ስለመጠበቅ

እንደ ወላጅ መጠን ባላቸው መጠነኛ ጊዜ የማሳደግ ችሎታ ስሜቱ እንዴት እንደሆነ ማገናዘብ እንችላለን።

ህጻንን ማጎሳቆልና ማግለል በህጻናትና በታዳጊ ወጣቶች ላይ መጥፎ ሁኔታን በማስከተል ሀይለኛ የስሜታዊ፤ ማሕበራዊና የስነ-አእምሮ ችግር ሊፈጥር ይችላል።

ህጻን በማጎሳቆል ደካማ ሁኔታን እንዲማሩ ሲያደርግ በህጻናት ባህሪ ላይ ችግር ሊፈጥር ይችላል።

ህጻናት ደህንነታቸውን ለመከላከል መብታቸው ነው።

እንደ ወላጅ መጠን አንድ ጉዳት ከመድረሱ በፊት ሀላፊነትዎን በማገናዘብ መቸና እንዴት መርዳት እንደሚያስፈልግ ማወቅ ይገባል።

ልጅዎን ከበደሉትና የተጎዳ ከመሰልዎት ወዲያውኑ እርዳታ መፈለጉ ጠቃሚ ይሆናል።

ከምትፈጽመው ድርጊት ማቆም፣ በሚፈጸመው ነገር በርስዎና በልጅዎት ላይ ስለሚከሰት ጉዳት ማሰብ።

አንድን ነገር ለመቀየር መጣር።

ለውጥ ለማግኘት እርዳታ ፈልጎ ማግኘት።

እርዳታ ለመጠየቅ ማበረታታትን ሊፈልግ ይችላል። ይህን እርምጃ በመውሰድ ለርስዎም ሆነ ለልጅዎት ወሳኝ ነው።

  • እርዳታን በመጠየቅ ሊከሰት የሚችለው፡
  • ስለልጅዎ ያለዎት ፍቅር
  • ችግር ስለመኖሩና የመቀበል ችሎታዎን
  • ለአንድ ነገር በቤተሰብዎ የሚኖረውን ልዩነት ማድነቅ
  • አንድን ነገር ለማሻሻል ያለዎትን ቆራጥነት ለማሳየት ይሆናል።

 

Listen
Update Required To play the media you will need to either update your browser to a recent version, enable javascript or update your Flash plugin.