የተጠናከረና ደስተኛ ቤተሰብ

ጠንካራና ደስተኛ ቤተሰቦች ማናቸውም የቤተሰባቸው አባል የደሰተኛነት ሰሜት አንዲኖረው ያደረግጋ። ደህንነትም ሲባል የአካል የስነልቦና እና የሰሜት እነዲሁም በማሀበራዊ ጤንነትን ይጨምራል። ጠንካራና ደስተኛ እርስ በርስ ይደጋገፋሉ አንዱ አንደኛውን ያበረታታል፤ በሩህ ተሰፋ እነዲኖራቸውና በግልም ሆን እነደቤተሰብ የተሰካላቸው ኑሮ ለመኖር ጥረት ያደርጋሉ። ጠንካራና ደሰተኛ ቤተሰቦች ማናቸውም የቤተሰቡ አባል የደህንነት ስሜት የመሰማት መብቱ አለው እነዲሁም የተመቻቸ ኑሮና የደስተኛነትና በቤተሰቡ የመወደደ ስሜት አለው። ወላጆች ለልጆቻቸው ተገቢ የሆነ አርአያነትና ልጆቸቸውን የሚንከባከቡበት ሁኔታን የማመቻቸት ሃላፊነት አለባቸው።

የቤተሰብ ማጠናከር ምርምረ ፕሮጄከት ጠንካራና ደስተኛ ቤተሰቦች ሁሉ ሊኖራቸው የሚችሉትን ሰምንት ጥንካሬዎች ለማወቅ ችሏል። አነዚህም፡

መግባባት/መነጋገር፡

ጠንካራና ደስተኛ ቤተሰቦች እርስ በርስ በግልጽ መነጋገር ከሁለም ወገን ሃሳብን መወያየት። ይህም ማለት ወላጆችም ሆኑ ልጆች እርስ በረስ መደማመጥና ሁሉም የመናገር እድል እዲኖረው ማድረግ። ጠንካራና ደስተኛ ቤተሰቦች በዕልት ዕልት ጉዳዮች፤ አንገብነጋቢ ጉዳዮችና ችግሮች ላይ ማናቸውም የቤተሰቡ አባል በውይይት እንዲካፈሉ አጋጣሚዎችን ያመቻቻሉ።

አንድነት፡

አንድነት ቤተሰቡን እንደሙጫ የየሚያሰተሳስር ሁሉም የቤተሰብ አባልነት ሰሜቱ እነዲጎለብት የሚያደረግ ነው። አነድነት የጋራ የሆነ ተመሳሳይ አመለካከት፤ እምነትና ሞራል መጋራት ማለት ነው። ልጆች የቤተሰቡ ዋና አባል ሆነው ይታያሉ እነርሱም የቤተሰቡ አበልነት ስሜት ይኖራቸዋል። ጠንካራና ደስተኛ ቤተሰብ በቤተሰበቸው ህልውና ሂደት አንደነታቸው የጠነከረ ነው።

ድርጊቶችን መካፈል

ጠንካራና ደስተኛ ቤተሰብ ነገሮችን አብረው በጋራ ይሰራሉ። ይህም እንደ ሰፖረት፡ ጨዋታዎችን ፡ የሚነበቡ ታሪኮችን ማንበብን እና የሚፈለጉትን ነገሮች በጋራ ማድረግና የእረፈት ጊዜን በጋራ ማሳለፍ የመሳሰሉት ናቸው። ልጆች እያደጉ በሄዱ ቊጥር ቤተሰቡ በሚያደረጋቸው ሥረዎች ተሳታፊ እንዲሆኑ አዳዲሰ አስተሳሰቦችን ማሰብ ያስፈልጋል። ከነዚህም ሃሳቦች ጢቂቶችን ለመጥቀስ ለአቅመአዳም የደረሱ ልጆችን ጓደኞች ቤተሰቡ በሚያደርጋቸው ድረጊቶች ማሣተፍና ቤቱ “ለወጣቶች ተስማሚ” እንዲሆን በማድረግ የልጆቹ ጓደኞች ወደቤት እንዲመጡ የሚያበረታታ ማድረግ።

መውደድ /በደስታ መመሰጥ

በደስታ መመሰጥን ማሳየት የሚቻለው እውነተኛ ሰሜትን በማቀፍ፡ በመሳም በማካፈል ነው። ጠንካራና ደስተኛ ቤተሰቦች ምን እንደሚሰማቸው፡ ሌላውን ስሜት እነዴት እነደሚገነዘቡት እርስ በርሳቸው ይነጋገራሉ። እርስ በርስ ይረዳዳሉ፡ የተሳሰባሉ፡ የፈላለጋሉ።

መረዳዳት

የጥነካራና ደስተኛ ቤተሰብ እያንዳንዱ አባል እርስ በረሳቸው አነደሚጠባበቁና እንደሚፈላለጉ ያውቃሉ። ጥንካራና ደስተኛ ቤተሰብ እርስ በርስ እርዳታ መጠያየቅ መርዳዳትም ሆነ አርዳታ መጠየቅ የተለመደ ነው።

ተቀባይነት ማግኘት

የጠንካራና ደስተኛ ቤተሰቦች አባላት ላላቸው ልዩኑት አድናቆትና አክብሮት ይሰጣሉ። እርስ በርስ መወዳደር አይደገፍም። የቤተሰቡ አባላቶች ባላቸው ተሰጣኦ እርስ በርሳቸው ይሞጋገሳሉ ለሌሎችም አሰተያየቶች ክብር ይሰጣሉ። እርስ በርስም ይቅር የባባላሉ በተናጠለም መሆን ከፈለጉ ይፈቀድላቸዋል።

ቃልን መጠበቅ

ጠንካራና ደስተኛ ቤተሰቦች እርስ በርሳቸው ሆነ መላው ቤተሰብ ለመተማመን የወሰኑ ናቸው። ጥንካራና ደስተኛ ቤተሰቦች እርስ በርሳቸው የሚተማመኑና እርስ በርሳቸው የገቡትነ ቃል የሚጠብቁ ናቸው።

ጠንካራናት

ጥነካራና ደስተኛ ቤተሰብ ሁኔታዎች ሲለዋወጡ እረሳቸውን እነደሁኔታው የማጠነከር ችሎታ አላቸው። አሰቸጋሪ ሁኔታም ሲገጠማቸው ችግሩና ለመፍታት አዎንታዊ/ቀና አቋም /አመለካከት አላቸው። ጥነካራና ደስተኛ ቤተሰቦች አሰቸጋሪ ሁኔታ ሲያጋጥማቸው እርስ በርስ ይነጋገራሉ፡ እርስ ብሳቸው የማበረታቻ ተሰፋ ይሰጣጣሉ፡ ባደጋም በመጠራራት የተጋገዛሉ።

በጠንካራና ደስተኛ ቤተሰብ በጎልማሶችና ልጆች መካከል ያላው ግኑኝነት እርስ በርስ መረዳዳትና መንከባከብ እንዲሁም ደግነትና ቅንነት የተሞለብት ልጆች የጠነከር የቤተሰቡ ዋና ጠቃሚ አባላት እነደሆኑ የጠነከረ ስሜት የሰፈነበት ነው።